Topics
የመፅሓፍ ቅዱስ ብርዘት በቁርኣን
ነገረ-እኩይ ❲Problem of Evil❳ ?
ክኑሳዊ ሙግት ምንድነው ?
Feminism
የኢየሱስ ስቅለት፤ ቁርኣን እና ታሪክ
All Topics
Featured Comparative Articles
About Us
ይህ የኢርሻድ ዕቅበተ-እምነት ማኅበር መስራች የሆነው ወንድም ሳላህ ይፋዊ ድረገጽ (website) ነው። በሃይማኖት ንፅፅር ላይ እ.አ.አ ከ2018 ጀምሮ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ 'ሀ' ብለን ከጀመርን ቡኋለ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ በእስልምና ላይ የሚነሱ ጥያቄዎችን በመመከት፣ በክርስትና እንዲሁ በሌሎች እምነቶች ላይ ሥነ-መለኮት ተኮር የሆኑ ጥያቄዎችን ትህትና በተሞላበት መንገድ በማንሳት እንታወቃለን።